
DW | Amharic - News
ኢትዮጵያ ከሌሎች ሃገራት ብሔራዊ ምክክር የትኛዉን ተሞክሮስ ትዉሰድ?
ኢትዮጵያዉያን ያካሄዱት ምክክር የሃገሪቱን የኃይል ፖለቲካ ወደ ዉይይት ባህል፤ ወደመደማመጥ ባህል ያመጣ ከፍተኛ ለዉጥ ነዉ ብለዉ ያስባሉ? የተገኙት የመፍትሄ ሃሳቦች በቀጣይ ተግባራዊ እንዴት ተግባራዊ ይደረጋሉ? በአፍሪቃ የትኞቹ ሃገራት ብሔራዊ ምክክርን አካሄዱ? የትኞቹ ተሳካላቸዉ? የትኞቹ ሃገራትስ አልተሳካላቸዉም? የትኛዉን ተሞክሮ እንዉሰድ?

